Celesse, the healer cat, is a highly respected member of the neighborhood. As the mistress's favorite cat, she spends lazy days in the warmth of the house.
One snowy night a mother hare rushes in, desperate for help. Reluctantly, the healer cat travels with her through a nighttime snowstorm and biting cold winds. In a dark forest, Celesse comes face-to-face with a scary surprise and is forced to gather her powers for the first time in a while.
---
ሴለስ፣ ፈዋሿ ድመት ባላት ስጦታ በጎረቤቶቿ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ የተከበረች አባል ነች፡፡ እሷ እንደ ባልቴቷ ፍቃድ ሰነፍ ቀኗን በሞቃታማ ቤት ውስጥ ማሳለፍ ትወዳለች፡፡
ይሁንና በዛን ወቅት በዝናብ ውስጥ እናቷ ጥንቸል እርዳታ እጠየቀች ነበር፡፡ የሷ ፅናት ግን የፈዋሿ ድመትን እምቢተኝነት በማሸነፍ በጭለማው ውስጥ በሚዘንበው በረዶ እና በሚባላው ውርጭ ውስጥ ወስዷታል፡፡ በጥቁር ጫካ ውስጥ ሴለስ ከሚያስፈራ ነገር ጋር ፊት ለፊት በመጋጠም ሀይሎቿን እንድትሰበስብ ተገዳለች፡፡
ረጅሙ ለሊት እና ስኬታማው ጉዞ እንዳለቀ የበረዷማውን ጫካ ብቻ ሳይሆን ፈዋሿ ድመት ልብ ለማሞቅ ፀሀይ ወጣች፡፡
Buy ፈዋሿ ድመት: Amharic Edition of "The Healer Cat" by Tuula Pere from Australia's Online Independent Bookstore, BooksDirect.